2013 ኦክቶበር 10, ሐሙስ

ሰንበት ት/ቤቱ የካህናት  ሥልጠና አዘጋጀ
   በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ  ደብር የካህናት ሥልጠና ተዘጋጀ
የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ያዘጋጀው ይህ ሥልጠና ከመስከረም 20-28  /2006  ዓ.ም ነው ፡፡ በሥልጠናውም ትምህርተ  ኖሎት ፤ ሥርዓተ ቤተክረስቲያን 
  ክርሥቲያናዊ ሥነ ምግባር ፤ የግጭት አፈታት ዘዴ እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይች  በሥልጠናው ተካተዋል  የደብሩ ሰንበት ት/ቤት  በተለይ ለካህናቱ ስልጠና ማዘጋጀቱ የቤተክርስቲያንን አገልግሎት በተቀላጠፈ መልኩ ለመፈጸም ይረዳናል ያሉት ሠልጣኞች ካህናት ሥልጠናው ወደፊትም መቀጠል እንዳለበት ተቁመዋል፡፡ በተለይ አሁን ያለውን ትውልድ በሚገባ ለማገልገልና ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለሕዝበ ክርስቲያኑ ለማድረስ ይቻል ዘንደ የካህናት ሥልጠና በተጠናከረ መልኩ መቀጠል እንደሚያስፈልግ የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ጠቁሞአል ፤በየደብሩ ይህ ተሞክሮ መቀጠል እንዳለበትም  የተጠቆመ ሲሆን ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በሚችሉት ሁሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ  ሰንበት ት/ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡  በሰንበት ት/ቤቱ  የሚያገለግሉ ወጣቶች በየመሥሪያ ቤቱ የሚሰሩ ዲያቆናት ሌሎቹንም በማስተባበር ሥልጠናው የተዘጋጀ መሆኑ ታውቋአል፡፡   

  ክርሥቲያናዊ ሥነ ምግባር ፤ የግጭት አፈታት ዘዴ እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይች  በሥልጠናው ተካተዋል  የደብሩ ሰንበት ት/ቤት  በተለይ ለካህናቱ ስልጠና ማዘጋጀቱ የቤተክርስቲያንን አገልግሎት በተቀላጠፈ መልኩ ለመፈጸም ይረዳናል ያሉት ሠልጣኞች ካህናት ሥልጠናው ወደፊትም መቀጠል እንዳለበት ተቁመዋል፡፡ በተለይ አሁን ያለውን ትውልድ በሚገባ ለማገልገልና ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለሕዝበ ክርስቲያኑ ለማድረስ ይቻል ዘንደ የካህናት ሥልጠና በተጠናከረ መልኩ መቀጠል እንደሚያስፈልግ የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ጠቁሞአል ፤በየደብሩ ይህ ተሞክሮ መቀጠል እንዳለበትም  የተጠቆመ ሲሆን ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በሚችሉት ሁሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ  ሰንበት ት/ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡  በሰንበት ት/ቤቱ  የሚያገለግሉ ወጣቶች በየመሥሪያ ቤቱ የሚሰሩ ዲያቆናት ሌሎቹንም በማስተባበር ሥልጠናው የተዘጋጀ መሆኑ ታውቋአል፡፡             ሰንበት ት/ቤቱ የካህናት  ሥልጠና አዘጋጀ
   በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ  ደብር የካህናት ሥልጠና ተዘጋጀ
የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ያዘጋጀው ይህ ሥልጠና ከመስከረም 20-28  /2006  ዓ.ም ነው ፡፡ በሥልጠናውም ትምህርተ  ኖሎት ፤ ሥርዓተ ቤተክረስቲያን 
  ክርሥቲያናዊ ሥነ ምግባር ፤ የግጭት አፈታት ዘዴ እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይች  በሥልጠናው ተካተዋል  የደብሩ ሰንበት ት/ቤት  በተለይ ለካህናቱ ስልጠና ማዘጋጀቱ የቤተክርስቲያንን አገልግሎት በተቀላጠፈ መልኩ ለመፈጸም ይረዳናል ያሉት ሠልጣኞች ካህናት ሥልጠናው ወደፊትም መቀጠል እንዳለበት ተቁመዋል፡፡ በተለይ አሁን ያለውን ትውልድ በሚገባ ለማገልገልና ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ለሕዝበ ክርስቲያኑ ለማድረስ ይቻል ዘንደ የካህናት ሥልጠና በተጠናከረ መልኩ መቀጠል እንደሚያስፈልግ የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ጠቁሞአል ፤በየደብሩ ይህ ተሞክሮ መቀጠል እንዳለበትም  የተጠቆመ ሲሆን ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በሚችሉት ሁሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ  ሰንበት ት/ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡  በሰንበት ት/ቤቱ  የሚያገለግሉ ወጣቶች በየመሥሪያ ቤቱ የሚሰሩ ዲያቆናት ሌሎቹንም በማስተባበር ሥልጠናው የተዘጋጀ መሆኑ ታውቋአል፡፡   

                                   በአውሮጳ   የካህናት አንድነት ማኅበር ሊቋቋም መሆኑ ታወቀ በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከመላዋ አውሮጳ   የተውጣጡ ካህናት፡” የ...