ነገሩ እንዲህ ነው ሰኔ 17 2007 ዓ.ም ከምሽቱ 5 ሰዓት ተነስቼ በእኛው አውሮፕላን ወደ ጀርመን ፍራንክፈርት ለአገልግሎት
ተጉዤ ነበር እንደደረስኩም ቀሲስ አብርሃምና ዶ/ር አንኬ ተቀበሉኝ
ክብር ያድልልኝ እላለሁ ከትንሽ እረፍት ቀጥሎ ከ አንኬ ጋር ከተማዋን
ለማየት በወጣሁ ጊዜ ያየሁትን ትልቅ ወንዝ ከተማዋን ሰንጥትቆ ያልፋል
ይልልቅ መርከቦች ፣ ጅልባዎች ይሄዱበታል መሸጋገሪያ ድልድዮቹ ላይ
የሀገር ቁልፎች ተቆልፎበታል ምሥጢሩ ምንድነው › ጠየቅሁ እጮኛሞች፣
የልብ ጉዋደኞች፣ ናቸው የሚቆልፉት መክፈቻውን ወሃው ውስጥ ይጥሉታ
፣መክፈቻውን ሰዎች ስለማያገኙት አይከፍቱትምና አይለየን ፣ማለታቸው ነው አሉኝ ተቆልፎአልና. እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለይ ያለውን በስዕል
፣ ተስሎ ተመለከትነው
ከፍራንክፈርት ጀርመን