ብዙ ጊዜ ከተለያዩ ችግሮች የተነሳ ችግሮችን ለመፍታት መፍትሄ
ለማግኘት ወደ ተለያዩ ገዳማት በመሄድ ፈቃደ እግዚአብሔርን ለማወቅ እፈልጋለሁ ለመሆኑ ፈቃደ እግዚአብሔርን እንዴት ማውቅ ይቻላል ? ፈቃደ እግዚአብሔር
ሲባልስ ምን ማለታችን ነው?ሁሉም ሰው ማወቅ ይችላል? ወለተ ማርያም / ከሮቤ ባሌ ጎባ/
እህታችንን ይህንን የብዙዎችን ጥያቄ በመጠየቋ
እናመሰግናል መልሱን
ይጠብቁ
ተመሳሳይ ሃይማኖታዊ
ጥያቄዎች ካላችሁ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆናችንን እንገልጣለን ላኩልን;;
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ