30
ኢትዮጵያውያን
በሊብያ
ሰማእትነትን
ተቀበሉ
ሁሉም
ኢትዮጵያዊ
አዘነ
. አለቀሰ
ዓለም
በሙሉ
የሃዘን
መግለጫ
ሰጠ
በጣም
ግሩም
ነው
፡፡
ነገር
ግን
ቀጣዩ
ሥራችን
የሚሆነው
ምንድነው
?
ቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን በሚፈቅደው መልኩ የሚወሰነውን ውሳኔ ለዓለም እንደሚያሳውቁ ቅዱስ ፓትርያርኩ ባለፈው ገልጠዋል ይሁን እንጂ
v
. የተሰውትን የ30 ኢትዮጵያውያንን ሙሉ መረጃ አሰባስቦ ለቅዱስ ሲኖዶስ ማቅረብ የሚችል ጊዜያዊ ኮሚት ቤተክርስቲያናችን ማቋቋም ብትችልና
ኮሚቴው መረጃዎችን አጠናክሮ ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤው ቢያቀርብየሰማእታቱ ፎቶ ሌሎችም መረጃዎች በዚያ መቀመጥ ቢችል ደብሩ ወደፊትም በተመሳሳይ መልኩ ሰማእትነት ለተቀበሉት ኢትዮጵያን ብቻ ቢሆን /አውደ ሰማእታት ቢሆን/
v
አሁን በሊብያ በሕይወት ያሉትን በመርዳት ያሉበትን ሁኔታ በመከታተል የሚያስፈልገውን ሁሉ ከሚመለከተው ጋር ሆኖ የመርዳቱንም ነገር ቢታሰብበት
በአጠቃላይ ቤተክርስቲያቲ ለምትወስነው ቀጣይ ሥራዎች ግብአት ይሆን
ዘንድ ሀሳብ ቢሰጥ!!
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ