በጅማ ከተማ ሀገረ ስብከቱ እያስገነባ ያለው ሁለገቡ ሕንጻ |
ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ስለዕቅድ አፈጻጸሙ ግምገማ በማድረግ ላይ
የጅማ ሀገረ ስብከት የሦስት ወራት ዕቅድ
አፈ ጻጸም ተገመገመ
በአዲስአበባሀገረስብከትየብፁዕወቅዱስፓትርያርክረዳትናየጅማዞንሀገረስብከትሊቀጳጳስብፁዕአቡነእስጢፋኖስበ14/3/2006 ዓ.ምበጅማሀገረስብከትበተደረገውአጠቃላይስብሰባየሦስትወራትዕቅድአፈጻጸምግምገማአድርገዋል
፡፡ የስብሰባውዋናዋናአጀንዳዎችሐምሌ 20እና21/2005 ዓ.ምበጎማወረዳአጋሮከተማበተደረገውየሀገረስብከቱጠቅላላጉባኤላይከታቀደውዕቅድመካከልበትናንትናውስብሰባላይየተነሳውበስብከተወንጌልእንቅስቃሴእናበጅማከተማሀገረስብከቱየሚያስገነባውንሁለገብሕንጻበተመለከተውይይትተደርገውባቸዋልበዚሁመሠረትየወረዳዎችናየጅማከተማአድባራትናገዳማትአፈጻጻምየተሻለመሆኑንየተገለጠሲሆንዝቅተኛውጤትላስመዘገቡትደግሞየማጠናከሪያተግሳፅደርሶአቸዋልበተለይበሕዝበክርስቲያኑከፍተኛርብርብእየተሰራእየተፈጸመየሚገኘውይህሕንጻ
G+5 ሲሆንከትንሣኤበኋላይመረቃልተብሎይገመታልተብሎአልለዚሁማስፈጸሚ 4.500000/አራትሚሊዮንአምስትመቶሺህ ብር እስከመጋቢት ድረስለመሰብሰብመታቀዱንምተገልጦአልበከተማውየሚገኙማኅበረቅድሳንንጨምሮየሚገኙማኅበራትምከፍተኛርብርብእንዲያደርጉሊቀጳጳሱጥሪአቅርበዋልይህሁለገብሕንጻአገልግሎትየሚሰጠውበሀገረስብከቱየተዘጉትንአድባራትንማስከፈትናቀጠይልማትንምለማስቀጠልየሚችልመሆኑየታወቀሲሆንእስከአሁንእስከአራተኛፎቅድረስበመጠናቀቁእየተከራየይገኛል፡፡
<ዘመኑየውድድርነውመፍጠንይገባል>ያሉትሊቀጳጳሱበቀጣዩበከተማውመካከልበደጆችሽአይዘጉመንፈሳዊማህበርአማካይነትሊሰራየታቀደው
G+4 ባለአራትፎቅሁለገብሕንጻበቀጣዩይጀመራልብለዋልይህሕንጻ ለ65 አድባራትናገዳማትመርጃይሆንዘንድመታሰቡንምጨምረውገልጠዋል፡፡ሁለገብሕንጻውንበተመለከተየውስጥዖዲተርእስከታሕሳስ
30 እንዲጠናቀቅመመሪያየሰጡሲሆንበመቀጠልምየውጪዖዲተርይመለከተዋልብለዋልሀገረስብከቱበልማትከተፋጠነስብከተወንግልበገጠሪቱሁሉይስፋፋልያሉትሊቀጳጳሱህገወጥሰባክያንናዘማርያንንበተመለከተበስብሰባውላይጥብቅመመሪያሰጥተዋልየሰባክያንንናዘማርያንንፎቶመለጠፍከቤተክርስትያናችንሥርዓትውጪነውያሉትሊቀጳጳሱይህንንበሚያደርጉአካላትላይእርምጃእንወስዳለንብለዋል፡፡
በተያያዘዜናጥር 18/ 2006 ዓ.ምብፁዕወቅዱስአቡነማትያስፓትርያርክዘኢትዮጵያበጅማሀገረስብከትውስጥየሚገኙትንየአበልቲ
ቅ/ኪዳነምሕረትገዳምየአብነት ት/ቤትናበናትሪ ቅ/ገብርኤልቤተክርስቲያንለሚገነባውየካህናትናደቀመዛሙርትማሰልጠኛየመሠረትድንጋይለማስቀመጥእንደሚሄዱየተገለጠሲሆንለዚሁምከወዲሁዝግጅትእየተደረገመሆኑንታውቆአልበስብሰባውምላይየአድባራትናገዳማትአስተዳዳሪዎች
፤ሰበካጉባኤአባላት ፤ ካህናት፤ የማኅበራትተወካዮች፤ ሰባክያነወንጌልሌሎችምተገኝተዋል፡፡ሊቀጳጳሱከስብሰባውበኋላበሻሻአቡነገብረመንፈስቅዱስቤተክርስቲያንድረስበመሔድሕዝበክርስቲያኑንጎብኝተውናአጽናንተውተመልሰዋል፡፡በሻሻአቡነ
ገ/መንፈስቅዱስቤተክርስቲያን በ1999 ዓ.ምካህናትናምእመናንየተሰየፉበትቦታመሆኑይታወሳል፡፡
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ