የ2006 ዓም ‹‹የዓመቱ
በጎ ሰው›› ሽልማት በሰባት ዘርፎች የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች ታውቀዋል፡፡ በልዩ ልዩ ዘርፎች ዕውቀትና ተሞክሮ ያላቸው፣
በሞያው ለረዥም ዘመን ያገለገሉ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ ደራስያን፣ የዜማ ሰዎች፣ ሳይንቲስቶች፣ የባሕል ባለሞያዎች፣
የሚገኙበት 21 ዳኞች የመጨረሻዎቹን ሰባት ተሸላሚዎች ለመለየት ድምፅ እየሰጡ ነው፡፡ ዳኞቹ እርስ በርሳቸው የማይተዋወቁ ሲሆን
በዘርፋቸው የራሳቸውን ድምፅ ብቻ ይሰጣሉ፡፡ የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች የሚታወቁት በሚቀጥለው ሳምንት ውስጥ ነው፡፡

በደረጃ የደረሱበትን የሰብእና ልዕልና ያሳያል፡፡
ዕጩዎች በየዘርፉ
ኪነጥበብ ዘርፍ
- ሙላቱ አስታጥቄ
- ተስፋየ አበበ
- አባባ ተስፋየ ሳሕሉ
- ይልማ ሀብተየስ
- ታደሰ መስፍን
ማኅበራዊ አገልግሎት
1.
ዶ/ር አበበ በጂጋ
2.
ዶ/ር ሚናስ ኅሩይ
3.
ቄስ አሰፋ ሰጠኝ(ትግራይ)
4.
ብጹዕ አቡነ ዮናስ(አፋር)
5.
ደበበ ኃይለ ገብርኤል
ርዳታና ሰብአዊ ሥራ
- ዶ/ር ተዋበች ቢሻው
- ዶ/ር በላይ አበጋዝ
- ወ/ት ሮማን መስፍን
- ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ
- ወ/ሮ አበበች ጎበና
ግብርና፣ ኢንዱስትሪና ኢንተርፕርነርሺፕ
- ቤተልሔም ጥላሁን
- ዶ/ር ኢንጅነር ዳንኤል ቅጣው
- ዶ/ር ወሮታው በዛብህ
- አሶሴሽን ኦፍ ዉሜን ኢን ቢዝነስ
- ካፒቴን ሰሎሞን ግዛው
መንግሥታዊ ኃላፊነትን መወጣት
1.
አምባሳደር ቆንጅት ሥነ
ጊዮርጊስ
2.
ኢንጅነር ስመኘው በቀለ
3.
አቶ በድሉ አሰፋ
4.
አቶ ይርጋ ታደሰ
5.
አቶ አድማሱ ታደሰ
ቅርስ፣ ባሕልና ቱሪዝም
- አቶ ዓለሙ አጋ
- አቶ ሀብተ ሥላሴ ታፈሰ
- ሼህ አብዱላሂ ሸሪፍ
- ዶ/ር ዘረ ሠናይ ዓለም ሰገድ
- የኢትዮጵያ ቅርስ ባለ አደራ ማኅበር
ጥናትና ምርምር
1.
አምባሳደር ዘውዴ ረታ
2.
ፕ/ር አሥራት ኃይሉ
3.
ፕ/ር ዓለም ፀሐይ መኮነን
መርሐ ግብሩን ዳሽን ቢራ በዋናነት ስፖንሰር አድርጎታል
ኢሊሊ ሆቴል አዳራሹን በመስጠትና ለሌሎችም ተግባራት በመተባበር፣ ሸገር ሬዲዮና
ኢቢኤስ ቴሌቭዥን የሚዲያ አጋር በመሆን፣ ጋዜጦችና መጽሔቶች ማስታወቂያዎችንና መረጃዎችን በነጻ በማውጣት እየተባበሩ ይገኛሉ፡፡
mechereshawun fetari yasamrew
ምላሽ ይስጡሰርዝ